Thursday, June 1, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

ግዙፉ ገንፎ በበቆጂ

ትኩስ ፅሁፎች

ባለፈው እሑድ በአርሲ ዞን በበቆጂ ከተማ በተከናወነው የአርሶ አደሮች ፌስቲቫል ላይ

ግዙፍ ገንፎ ለዕይታ ቀርቦ ነበር፡፡ ገንፎው በ100 ኪሎ የገብስ ዱቄት፣ በ10 ኪሎ ቅቤ፣ በአንድ ኪሎ በርበሬ፣ በአንድ ኪሎ ጨውና በ100 ሊትር ውኃ መሠራቱና ታዳሚዎቹም መቋደሳቸው ተገልጿል። ፎቶዎቹ የማዕዱን ገጽታዎች ያሳያሉ፡፡

ፎቶ ከናፍቆት ዮሴፍ ገጽ

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች