Monday, July 22, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜናየሚኒስትር ዴኤታዎች ሹመት ተሰጠ

የሚኒስትር ዴኤታዎች ሹመት ተሰጠ

ቀን:

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (/) በትናንትናው እለት 22 ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችና ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሚኒስትር ዴኤታዎችና ለሌሎች ለሁለት ተቋማት ኮሚሽነሮችን ሾመዋል፡፡

ከተሿሚዎቹ መካከል የተፎካካሪ ፓርቲ አመራር አካላት የተካተቱ ሲሆን ከእናት ፓርቲ / ጥሩማር አባተ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ እንዲሁም ከነጻነትና እኩልነት ፓርቲ / ነብያ መሃመድ የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሹመዋል፡፡

ለሌሎቹም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ማለትም

 

ለዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴንን የፖለቲካ እና ኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

አምባሳደር ብርቱካን አያናን የኃብት ማኔጅመንትና አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

 

ለገንዘብ ሚኒስቴር

/ እዮብ ተካልኝ የፊሲካል ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

/ ሰመሪታ ሰዋሰዉ የኢኮኖሚ ትብብር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

 

ለመከላከያ ሚኒስቴር

/ አህመድን መሐመድ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

/ ማርታ ሉዊጂ የፋይናንስ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

 

ለግብርና ሚኒስቴር

/ መለሰ መኮንን የእርሻና ሆልቲካልቸር ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

/ ፍቅሩ ረጋሳ የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

ፕሮፈሰር እያሱ ኤልያስ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

/ ሶፊያ ካሳ የግብርና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

 

ለሠላም ሚኒስቴር

አቶ ታዬ ደንደአ ሚኒስትር ዴኤታ፣

/ ስዩም መስፍን ሚኒስትር ዴኤታ፣

 

ለፍትህ ሚኒስቴር  

አቶ አለምአንተ አግደዉ የመንግስት ህግና ፍትህ አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

አቶ ፍቃዱ ፀጋ የጠቅላይ አቃቤ ህግ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

 

ለንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር

አቶ ዳንጌ ቦሩ የንግድ ትስስርና ውጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

አቶ ሐሰን መሀመድ ሙአሊን የንግድ ስርዓትና ላይሰንሲንግ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

አቶ እንዳለዉ መኮንን የጥራት መሠረተ ልማትና ማረጋገጫ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

 

ለኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

አቶ ሽሰማ /ስላሴ የመሠረተ ልማትና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

አቶ ታረቀኝ ቡልቡልታ የዕድገትና ተወዳዳሪነት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

 

ለኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር

/ ባይሳ በዳዳ የምርምርና ኢኖቬሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

/ ሁሪያ አሊ የአይሲቲና ዲጂታል ኢኮኖሚ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

 

ለዉሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር

/ አብረሃ አዱኛ የዉሃ ሃብት አስተዳደር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

/ ኢንጂነር ነጋሽ ዋቅሻዉ የመጠጥ ዉሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

/ ኢንጂነር ሱልጣን ወሊ የኢነርጂ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

 

ለከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር

አቶ ፈንታ ደጀን የከተማ አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጥ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

አቶ ሄኖስ ወርቁ የቤቶችና ከተማ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

አቶ ካሊድ አብዱራሂማን የመሠረተ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

 

ለማዕድን ሚኒስቴር

አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ የማዕድን ነዳጅ ልማትና ቁጥጥር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

አቶ ቶማስ ቱት የጂኦ ሳይንስና ምርምር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

 

ለጤና ሚኒስቴር

/ ደረጄ ድጉማ የአገልግሎትና ፕሮግራም ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

/ ሰሀርላ አብዱላሂ የኃብትና ግብአት አስተዳደር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

/ አየለ ተሾመ የሥርዓት አቅም ግንባታ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

 

ለትምህርት ሚኒስቴር

/ ሳሙኤል ክፍሌ የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

/ ፈንታ ማንደፍሮ የአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

 

ለትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር

አቶ ካሳሁን ጎፌ የመሠረተ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

አቶ በረኦ ሐሰን በረኦ የአገልግሎትና ቁጥጥር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

 

ለቱሪዝም ሚኒስቴር

አቶ ስለሺ ግርማ የቱሪዝም መዳረሻና መሠረተ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

/ ሰላማዊት ዳዊት የቱሪዝም ፕሮሞሽንና ግብይት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

 

ለሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር

/ አየለች እሸቴ የማህበራዊ ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

/ አለሚቱ ኡመድ የሴቶችና ህፃናት ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

/ ሙና አሕመድ የወጣቶች ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

 

ለገቢዎች ሚኒስቴር

አቶ ተስፋዬ ቱሉ የታክስ ሥርዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

/ መሰረት መስቀሌ የታክስ ኦፕሬሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

 

ለፕላንና ልማት ሚኒስቴር

/ ጥሩማር አባተ አያሌዉ የክትትልና ግምገማ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

/ ነመራ ማሞ የፕላን ስታቲስቲክስ እና ፖሊሲ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

 

ለሥራና ክህሎት ሚኒስቴር

/ በከር ሻሌ የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

አቶ አሰግድ ጌታቸዉ  የሠራተኛ ጉዳይ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

አቶ ንጉሱ ጥላሁን የሥራና የሥራ ስምሪትና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

/ ነብያ መሀመድ አማካሪ ሚኒስትር ዴኤታ፣

 

ለመስኖና ቆላማ አከባቢ ሚኒስቴር

/ እንድሪያስ ጌታ የቆላማ አከባቢ ምርምርና ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

/ ብርሃኑ ሌንጂሶ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

 

ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር

/ ወርቅነሽ የባሕልና ቋንቋ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

/ ነፊሳ አልማሂዲ የኪነጥበብና ስነጥበብ የፈጠራ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

አምባሳደር መስፍን ቸርነት የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

 

ለጠቅላይ ሚኒስትር /ቤት

አቶ ተስፋዬ ዳባ የካቢኔ ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

/ አለምፀሐይ ጳዉሎስ የአገልግሎቶችና መልካም አስተዳደር ክትትል ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣

አቶ ወርቁ ጓንጉል የሀገራዊ ፕሮጀክቶች ክትትል ሚኒስትር ዴኤታ፣

 

ለመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አቶ ከበደ ደሲሣ ሚኒስትር ዴኤታ፣

/ ሰላማዊት ካሳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ፣

 

ለፌደራል ስነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን

/ ሳሙኤል ሁርቃቶ ኮሚሽነር፣

 

ለየሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር  / መኩሪያ ኃይሌኝ ሾመዋል።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ኢትዮጵያዊ ማን ነው/ናት? ለምክክሩስ መግባባት አለን?

በደምስ ጫንያለው (ዶ/ር) የጽሑፉ መነሻ ዛሬ በአገራችን ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች ግጭቶችና...

ዴሞክራሲ ጫካ ውስጥ አይደገስም

በገነት ዓለሙ የዛሬ ሳምንት ባነሳሁት የኢሰመኮ ሪፖርት መነሻነትና በዚያም ምክንያት...

ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን የምትችለው መቼ ነው?

መድረኩ ጠንከር ያሉ የፖሊሲ ጉዳዮች የተነሱበት ነበር፡፡ ስለረሃብ፣ ስለምግብ፣...

ደረጃውን የጠበቀ ስታዲየም በሌላት አገር ዘመናዊ ስታዲየም እየገነቡ ያሉ ክልሎች

አዲሱ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዘመናዊ ስታዲየም ለማስገንባት ከ500 ሚሊዮን...