Tuesday, July 23, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜናየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ11ዱ ክፍለ ከተሞች ዋናና ምክትል ሥራ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ11ዱ ክፍለ ከተሞች ዋናና ምክትል ሥራ አስፈፃሚዎች ሹመት ተሰጠ

ቀን:

ባለፈው ሳምንት መስከረም 20 ቀን 2014 ዓም የተመሰረተው አዲሱ  የአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር  ለ11ዱ ክፍላተ ከተሞች ዋና ሥራ አስፈፃሚና የዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪዎችና ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚዎች  ሹመት ዛሬ መስከረም 27 ቀን 2014 ዓም ሰጠ፡፡  

አስተዳደሩ ሹመቱን የሰጠው ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ አቶ ዘመኑ ደሳለኝን  ዋና ስራ አስፈጻሚ፣ አቶ ታረቀኝ ገመቺ የዲሞክራሲ ግንባታ ማዕከል ዋና አስተባባሪ፣ አቶ ሙባረክ ከማልን ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚና የኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣

ለልደታ ክፍለ ከተማ  አቶ አሰግደው ሃይለጊዮርጊስን ዋና ስራ አስፈፃሚ፣ አቶ ሰለሞን ሀይሌን የዲሞክራሲ ግንባታ ማዕከል ዋና አስተባባሪ፣ አቶ አስፋው ፋራን ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚና የሥራ ኢንዱስትሪ ልማት ጽሕፈት ቤት ሃላፊ፣ ለጉለሌ ክፍለ ከተማ  ወ/ሮ ቆንጂት ደበላን ዋና ስራ አስፈፃሚ፣አቶ አንዳርጌ ተዋበን የዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ፣ ወ/ሮ ፀሐይ መንግስቱን-ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚና የስራ ኢንዱስትሪ ልማት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣ ለአራዳ ክፍለ ከተማ  አቶ አባዌ ዮሃንስን ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ አይዳ አዎልን የዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ፣ ወ/ሮ ልዕልቲ ግደይን ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚና የስራ ኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣ ለአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወ/ሮ ሽታዬ መሃመድን ዋና ስራ አስፈፃሚ፣ አቶ ብረሃኑ አበራን የዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ፣ ወ/ሮ እመቤት ተስፋዬን ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚና የሥራ ኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣ ለነፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፣ ነጻነት አቶ ዳባን ዋና ስራ አስፈፃሚ፣ አቶ መለሰ ጋሻውን  ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ፣ አቶ ተወዳጅ ኃይለማሪያምን ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚና የሥራ ኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣ ለ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለከ ከተማ አቶ ጀማል ረዲን ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ትዕግስት ደጀንን የዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ፣ አቶ ተጫነ አዱኛን ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚና የሥራ ኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣ ለአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወ/ሮ ሐቢባ ሲራጅን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ግርማቸው አባተን የዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ፣ አቶ አሸናፊ ደጄኔን ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚና የሥራ ኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣ ለለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አቶ መልኬ ዓለማየሁን ዋና ሥራ አስፈፃሚ፣ አቶ አሰፋ ቶላን ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚና የዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪና የሥራ ኢኮኖሚልማት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣ ለቦሌ ክፍላተ ከተማ ወ/ሮ ዓለምጸሃይ ሽፈራውን ዋና ስራ አስፈፃሚ፣ አቶ ተስፋዬ ኦሜጋ የዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ፣ አቶ አእምሮ አዱኛን ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚና የስራ ኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት ቤት ኃላፊና ለየካ ክፍለ ከተማ አቶ ይታያል ደጀኔን ዋና ሥራ አስፈፃሚ፣ ሚደቅሳ ከበደን የዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ፣ፀሐይ ኪባምን ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚና የሥራ ኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አድርጎ ሾሟል።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ኢትዮጵያዊ ማን ነው/ናት? ለምክክሩስ መግባባት አለን?

በደምስ ጫንያለው (ዶ/ር) የጽሑፉ መነሻ ዛሬ በአገራችን ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች ግጭቶችና...

ዴሞክራሲ ጫካ ውስጥ አይደገስም

በገነት ዓለሙ የዛሬ ሳምንት ባነሳሁት የኢሰመኮ ሪፖርት መነሻነትና በዚያም ምክንያት...

ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን የምትችለው መቼ ነው?

መድረኩ ጠንከር ያሉ የፖሊሲ ጉዳዮች የተነሱበት ነበር፡፡ ስለረሃብ፣ ስለምግብ፣...

ደረጃውን የጠበቀ ስታዲየም በሌላት አገር ዘመናዊ ስታዲየም እየገነቡ ያሉ ክልሎች

አዲሱ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዘመናዊ ስታዲየም ለማስገንባት ከ500 ሚሊዮን...