Wednesday, July 24, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜናጠቅላይ ሚኒስትሩ ሶስት የተፎካካሪ ፓርቲዎችን አካተው ለ22 ሚኒስቴር መስሪያቤቶች ያቀረቧቸው እጩ የካቢኔ...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሶስት የተፎካካሪ ፓርቲዎችን አካተው ለ22 ሚኒስቴር መስሪያቤቶች ያቀረቧቸው እጩ የካቢኔ አባላት ሹመት ጸደቀ

ቀን:

የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ(ዶ/ር) ለ22ቱ ሚኒስቴር መስሪያቤቶች ያቀረቧቸን እጩ የካቢኔ አባላትን ሹመት በ12 ድምጸ ተአቅቦና በሁለት ተቃውሞ ተቀብሎ አጸደቀ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሶስት የተፎካካሪ ፓርቲዎች አመራሮችን አካተው ያቀረቧቸው ዕጩ የካቢኔ አባላት  አቶ ደመቀ መኮንን  በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ አቶ ዑመር ሁሴንን የግብርና ሚኒስትር፣ አቶ መላኩ አለበል የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር: ፣አቶ ገብረመስቀል ጫላ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር፣ ታከለ ኡማ(ኢ/ር)የማዕድን ሚኒስትር ፣ናቲሴ ጫሊ (አምባሳደር)  የቱሪዝም ሚኒስትር ፣ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል የስራና ክህሎት ሚኒስትር ፣አቶ አህመድ ሺዴ የገንዘብ ሚኒስትር: ፣አቶ ላቀው አያሌው የገቢዎች ሚኒስትር ፣ ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፣ የአብን አምራር የሆኑት አቶ በለጠ ሞላ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ፣ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስትር: ፣ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር: ፣ ሀብታሙ ኢተፋ(ዶ/ር) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር፣  አይሻ መሀመድ(ኢ/ር) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ፣  የኢዜማ መሪ የሆኑት ብርሃኑ ነጋ(ፕሮፌሰር) የትምህርት ሚኒስትር፣ዶ/ር ሊያ ታደሰ የጤና ሚኒስትር ፣ ኤርጎጌ ተስፋየ (ዶ/ር) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ፣የኦነግ አመራር የሆኑትን አቶ ቀጄላ መርዳሳ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር፣ አብርሃም በላይ(ዶ/ር) መከላከያ ሚኒስትር: ፣ጌዲዮን ጢሞቴዎስ(ዶ/ር) የፍትህ ሚኒስትር፣ አቶ ብናልፍ አንዱዓለም የሰላም ሚኒስትር ሲሆኑ ምክር ቤቱ በአብላጫ ድምጽ ሹመቱን አጽድቋል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

“ከሁለት ሳምንት በፊት ወደ ኤርትራ የማደርገውን በረራ እንዳሳድግ ተጠይቄ ነበር” የኢትዮጵያ አየር መንገድ

ኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ የሚያደርገውን በረራ እንዲያሳድግ የሚጠይቅ...
00:06:46

የኤርትራ አቪዬሽን ባለሥልጣን የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራዎችን ማገዱን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ጉዳዩን እያጣራሁ ነው ብሏል በኤርትራ ትራንስፖርትና...

[ክቡር ሚኒስትሩ ከተቋሙ የሠራተኞች ማኅበር አመራር ጋር እየተወያዩ ነው]

ጤና ይስጥልኝ ክቡር ሚኒስትር? ሰላም! በአስቸኳይ እንደፈለጉኝ መልዕክት ደርሶኝ ነው የመጣሁት። አዎ።...

የሱዳን ጦርነትና የኢትዮጵያ ሥጋት

የሱዳን ጦርነት ከጀመረ አንድ ዓመት ከአራት ወራት አስቆጠረ፡፡ ጦርነቱ...