Wednesday, July 24, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜናነባርና አዳዲስ 22 ሚኒስቴር መስራቤቶች ተዋቅረው ለፓርላማ ቀረቡ

ነባርና አዳዲስ 22 ሚኒስቴር መስራቤቶች ተዋቅረው ለፓርላማ ቀረቡ

ቀን:

 ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስድስተኛ ዙር አንደኛ ዓመት ልዩ ስብሰባ በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ የቀረቡት 22 ሚኒሲቴር መስሪያ ቤቶች ውስጥ እንዳዲስ የተዋቀሩና አዲስ ሚኒስትር መስሪያ ቤቶችን በማካተት የቀረቡት፣

ግብርና ሚኒስቴር ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፣የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ የማዕድን ሚኒስቴር፣የቱሪዝም ሚኒስቴር፣የስራና ክህሎት ሚኒስቴር፣የገንዘብ ሚኒስቴር፣ የገቢዎች ሚኒስቴር፣የፕላንና ልማት ሚኒስቴር፣የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስቴር፣የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር፣የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር፣ የትምህርት ሚኒስቴር ፣የጤና ሚኒስቴር፣የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ፣ መከላከያ ሚኒስቴር፣የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የፍትህ ሚኒስቴርና የሰላም ሚኒስቴር መሆናቸው ተገልጿል፡። የአስፈፃሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን የቀረበው  ረቂቅ አዋጅም በአንድ ድምጸ ተአቅቦ ጸድቋል።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

“ከሁለት ሳምንት በፊት ወደ ኤርትራ የማደርገውን በረራ እንዳሳድግ ተጠይቄ ነበር” የኢትዮጵያ አየር መንገድ

ኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ የሚያደርገውን በረራ እንዲያሳድግ የሚጠይቅ...
00:06:46

የኤርትራ አቪዬሽን ባለሥልጣን የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራዎችን ማገዱን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ጉዳዩን እያጣራሁ ነው ብሏል በኤርትራ ትራንስፖርትና...

[ክቡር ሚኒስትሩ ከተቋሙ የሠራተኞች ማኅበር አመራር ጋር እየተወያዩ ነው]

ጤና ይስጥልኝ ክቡር ሚኒስትር? ሰላም! በአስቸኳይ እንደፈለጉኝ መልዕክት ደርሶኝ ነው የመጣሁት። አዎ።...

የሱዳን ጦርነትና የኢትዮጵያ ሥጋት

የሱዳን ጦርነት ከጀመረ አንድ ዓመት ከአራት ወራት አስቆጠረ፡፡ ጦርነቱ...