Monday, July 22, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የበኩር ድምፃዊ ዓለማየሁ እሸቴ ሽኝት

ትኩስ ፅሁፎች

በሙዚቃው ዓለም ለስድስት አሠርታት ያህል የቆየውና በሙዚቃዊ ሕይወቱ እስከ 400 የሚደርሱትን ሥራዎቹን ያቀረበው፣ በኩር ድምፃዊ ዓለማየሁ እሸቴ ሥርዓተ ቀብር፣ ጳጉሜን 2 ቀን 2013 ዓ.ም. በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል፡፡ በተለይ ‹‹ወርቃማ ዘመን›› ተብሎ በሚታወቀው የ1950ዎቹ እና 1960ዎቹ ዓረፍተ ዘመን ገንነው ከተነሱት ድምፃውያን ከቀዳሚዎቹ ተርታ ለሚሠለፈው ዓለማየሁ ክብር፣ በመስቀል አደባባይ በብሔራዊ ደረጃ አሸኛኘት ተደርጎለታል፡፡

 

tender

​​​​​​​የቤኒያሚን ኔታንያሁ የሥልጣን ስንብት

ፎቶዎቹ ያሸኛኘቱን ከፊል ገጽታ ያሳያሉ፡፡

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች