Friday, May 24, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

​​​​​​​ትንግርታዊው የኦሊምፒክ ገበታ

ትኩስ ፅሁፎች

የዓለም ሁሉ ዓይንና ጆሮ ለ17 ቀናት በቶኪዮ ኦሊምፒክ ላይ አድርጎ 32ኛውን ኦሊምፒያድ ሲከታተል ሰንብቷል- እሑድ ነሐሴ 2 ቀን እስከሚጠናቀቅ ድረስ፡፡ እንደመክፈቻው ሁሉ  በዳንስና በብርሃናት ሕብረ ቀለማት የታጀበውን ትርዒት ኦሊምፒያን በመዝጊያውም በአንድ ገበታ ላይ  በመገኘት ታድመውታል፡፡ 33ኛውን ኦሊምፒያድ ከሦስት ዓመት በኋላ የምታዘጋጀዋ ፓሪስ ከንቲባ፣ የኦሊምፒክን ሰንደቅ ዓላማ ከኦሊምፒኩ ፕሬዚዳንት ተቀብለዋል፡፡ ፎቶዎቹ የትዕይንቱን ከፊል ገጽታ ያሳያሉ፡፡

pdf

ፎቶ ኤኤፍፒ፣ ጌቲኢሜጅስ

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች