Sunday, May 19, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

​​​​​​​የቶኪዮ ኦሊምፒክ ድባብ

ትኩስ ፅሁፎች

አሥራ ሁለት ቀናትን ባስቆጠረው የቶኪዮ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ ከየሜዳሊያዎቹ አንድ አንድ አግኝታለች፡፡ ይህም በ10000ሜ ወርቅ፣ በ3000ሜ መሠናክል ብርና በ5000ሜ ሴቶች ነሐስ፡፡ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የተካፈሉባቸው ውድድሮች ሒደትና ከፍጻሜው በኋላ የነበረውን ድባብ እነዚህ ፎቶዎች ያሳያሉ፡፡ አንደኛው ፎቶ፣ በ3000ሜ መሠናክል 2ኛና 4ኛ የወጡት ለሜቻ ግርማና ጌትነት ዋለ 5ኛ ከወጣው ኤርትራዊ የማነ ኃይለሥላሴ ጋር ይታያሉ፡፡

pdf

 

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች