Sunday, May 19, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

​​​​​​​ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውኃ ሙሌት

ትኩስ ፅሁፎች

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውኃ ሙሌት ሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓ.ም. ተከናውኗል፡፡ የውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩን ስለሺ በቀለ (ኢንጂነር) ጠቅሶ የውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር እንደገለጸው፣ በሁለተኛው ዙር የውኃ ሙሌት የመጀመርያውን ኃይል ለማመንጨት የሚያስችል ውኃይዟል፡፡ በዓመቱ የተከናወኑ ተግባራትም የሁለተኛውን ዙር የውኃ ሙሌት ስኬታማ አድርገውታል፡፡ 22 በሮችና ትራሽ ክሊነሮች፣ የስዊች ያርድ እንዲሁም የትራንስፎርመር ገጠማ ሥራዎች ተሠርተዋል፡፡ አሁን ደግሞ የተርባይነሮች ገጠማ  እየተከናወነ ይገኛል፡፡

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውኃ ሙሌት

 

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች