Monday, May 27, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

ፍሬከናፍር​​​​​​​‹‹ከ60 የሚበልጡ ኤምባሲዎች መኖራቸው ለኢትዮጵያ ጠቅሞ እንደ ሆነ መመልከት ያስፈልጋል››

​​​​​​​‹‹ከ60 የሚበልጡ ኤምባሲዎች መኖራቸው ለኢትዮጵያ ጠቅሞ እንደ ሆነ መመልከት ያስፈልጋል››

ቀን:

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የስድስተኛ ዓመት አራተኛ ልዩ ስብሰባውን ከትናንት በስቲያ በጽሕፈት ቤታቸው አዳራሽ በተከናወነበት ወቅት የተናገሩት፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዲፕሎማሲውን በተመለከተ በቀጣይ ሊከናወን የሚገባ ነው ብለው ያነሱት አንኳር ነጥብ፣ አንዳንዶቹ ኤምባሲዎች ተዘግተው አምባሳደሮቹ እንዳስፈላጊነቱ ወደየተሾሙበት አገር በቀጠሮ ቢሄዱ ይሻላል የሚል ነው። ከሚወጣው ወጪና ከልዩ ልዩ ጉዳዮች አንፃር ቀጣዩ መንግሥት መሠረታዊ የአሠራር ለውጥ ሊያደርግበት ያስፈልጋልም ሲሉ አሳስዋል።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የፋይናንስ ኢንዱስትሪው ለውጭ ባንኮች መከፈት አገር በቀል ባንኮችን ለምን አስፈራቸው?

የማይረጥቡ ዓሳዎች የፋይናንስ ተቋማት መሪዎች ሙግት ሲሞገት! - በአመሐ...

የምርጫ 97 ትውስታ!

በበቀለ ሹሜ      መሰናዶ ኢሕአዴግ ተሰነጣጥቆ ከመወገድ ከተረፈ በኋላ፣ አገዛዙን ከማሻሻልና...

ሸማቾች የሚሰቃዩት በዋጋ ንረት ብቻ አይደለም!

የሸማች ችግር ብዙ ነው፡፡ ሸማቾች የሚፈተኑት ባልተገባ የዋጋ ጭማሪ...

መንግሥት ከለጋሽ አካላት ሀብት ለማግኘት የጀመረውን ድርድር አጠናክሮ እንዲቀጥል ፓርላማው አሳሰበ

የሦስት ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዚዳንቶች በኦዲት ግኝት ከኃላፊነታቸው መነሳታቸው ተገልጿል አዲስ አበባ...