Tuesday, May 21, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

​​​​​​​የብዙዎች እናትና የአገር ባለውለታዋ ወ/ሮ አበበች ጎበና ሽኝት

ትኩስ ፅሁፎች

የአበበች ጎበና የሕፃናት ክብካቤና ልማት ማኅበር መሥራችና በበጎ አድራጎት ሥራቸው የሚታወቁትና ‹‹እዳዬ›› እንዲሁም ‹‹የአፍሪካዋ ማዘር ቴሬዛ›› በተሰኙት ቅጽል ስሞች የሚጠሩትና በ85 ዓመት ዕድሜያቸው ሰኔ 27 ቀን 2013 ዓ.ም. ያረፉት ወ/ሮ አበበች ጎበና ሥርዓተ ቀብር፣ ሰኔ 29 ቀን በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል፡፡ ፎቶዎቹ ከመኖርያ ቤታቸው እስከ መስቀል አደባባይ፣ እንዲሁም በግብዓተ መሬት የነበረውን ሥርዓተ ሽኝት  ከፊል ገጽታን ያሳያሉ፡፡

Fermate

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች