Sunday, May 19, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የኢራቁ ሳዳም ምርጫዎች

ትኩስ ፅሁፎች

ምንም እንኳን ሳዳም ሁሴን እ.ኤ.አ. በ1979 ሥልጣን ቢይዝም ከ16 ዓመታት በኋላ በ1995 የሕዝቡን ይሁንታ የመጠየቂያ ጊዜው መድረሱን በማመኑ ሕዝበ ውሳኔ አካሄደ፡፡ ሕዝበ ውሳኔው ‹‹ፕሬዚዳንት ሳዳም የሪፐብሊኩ ፕሬዚዳንት በመሆኑ ትስማማለህ?›› የሚል ነበር፡፡ በዚህ አስገዳጅ ምርጫ የወጣው መራጭ 99.9 ከመቶ ሲሆን፣ ጥቂት ድምፆች ብቻ ነበሩ ‹‹አልስማማም›› በማለት የተቃወሙት፡፡

ፕሬዚዳንት ሳዳም በድጋሚ ከአሜሪካ ወረራ ቀደም ብሎ በ2002 ሌላ ሕዝበ ውሳኔ አካሄደ፡፡ በዚህም የተመዘገቡት በሙሉ ‹‹አዎን›› የሚል ድምፅ ሰጡ፡፡ በዚያን ወቅት በኢራቅ ሬዲዮ ያለ ማቋረጥ ዘመቻ የተካሄደ ሲሆን፣ በዓረብኛ ይተላለፍ የነበረው መልዕክትም ‹‹ምንጊዜም እወዳችኋለሁ›› የሚል ነበር፡፡

  • አረፈ ዓይኔ ሐጐስ ‹‹ፖለቲከኞች እፈሩ ቀልድና ቁምነገር››
- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች