Tuesday, May 21, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

​​​​​​​ደስታ በዩሮ 2021

ትኩስ ፅሁፎች

በዓለም የእግር ኳስ አፍቃሪውን ቀልብ የገዛው የአውሮፓ ዋንጫ (ዩሮ 2021) በተለያዩ አገሮች እየተካሄደ ነው፡፡ ከትናንት በስቲያ (ሰኞ) ምሽት የተካሄደው የፈረንሳይና የስዊዘርላንድ የሩብ ፍጻሜ ግጥሚያ ያልተጠበቀ ውጤት ተመዝግቦበታል፡፡ የአውሮፓና የዓለም ሻምፒዮናዋ ገናናዋ ፈረንሳይ በባላጋራዋ ተረትታ ከውድድሩ ተሰናብታለች፡፡ ግጥሚያቸው በ3ለ3 አቻ ውጤት ቢጠናቀቅም አላፊው ለመለየት በተሰጠው የፍጹም ቅጣት ምት ስዊሶች 5ለ4 አሸንፈዋል፡፡ ፎቶዎቹ የተሸናፊውንና የአሸናፊውን ሐዘንና ደስታ ያሳያሉ፡፡

pdf

 ፎቶ፡ ማርካ

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች