Tuesday, February 7, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜናበአዳማ አንድ የምርጫ ክልል ያሉ ጣቢያዎች ከጠዋቱ 12 ሰዓት...

በአዳማ አንድ የምርጫ ክልል ያሉ ጣቢያዎች ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ መራጮች ድምፅ እየሰጡ ነው

ቀን:

በአዳማ ከተማ  በ ኦዳ ክፍል ከተማ የሚገኘው ምርጫ ጣቢያ 8 ሀ 1 845 መራጮች የተመዘገቡ ሲሆን ከጠዋቱ 12ሰዓት ጀምሮ ድምፃቸውን እየሰጡ ይገኛል።
ምንም እንኳን በከተማው ዝናብ የጣለ ቢሆንም መራጮች  በማለዳ ተገኝተዋል። በአጠቃላይ አዳማ አንድ የምርጫ ክልል ላይ አዲስ ትውልድ :አብን:ኢዜማና ብልፅግና  እየተወዳደሩ ይገኛል። ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትአራቱም ፖርቲዎች አንድ አንድ እጩዎች ለውድድር አቅርበዋል። ለክልል(ጨፌ) አብን 3: ኢዜማ 3: ብልፅግና 3 እጩዎችን አቅርበዋል ። አዳማ አንድ የምርጫ ክልል 157,586 መራጮች ተመዝግበዋል። በምርጫ ክልሉ 175,000 ምርጫ ጣቢያዎችናአብን:ኢዜማ:የብልፅግና :ነእፖና አዲስ ትውልድ ፖርቲዎች እጩዎችን አቅርበዋል።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ቤተክህነት ባቀረበችው የይግባኝ አቤቱታ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለዕሮብ ተቀጠረ

የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሀገወጥ ነው በተባለው አዲሱ ሲኖዶስና...

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና የመንግሥት ውዝግብ

የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) መንግሥት ባለፉት አራት ዓመታት...

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ምሥረታ ዝግጅቶችና ከገበያው የሚጠበቁ ዕድሎች

ኢትዮጵያ ከ50 ዓመት በኋላ ዳግም የምታስጀምረውን የካፒታል ገበያ ዘመኑን...

አዲሱ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት የሚያደርጉባቸውን ቀዳሚ ጉዳዮች ይፋ አደረጉ

አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት አድርገው የሚሠሩባቸውን ቀዳሚ...