Monday, April 15, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የዘንድሮ የጥምቀት ክብረ በዓል በአዲስ አበባ

ትኩስ ፅሁፎች

ዓመታዊው የእግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል ጥር 11 ቀን 2013 ዓ.ም. በአዲስ አበባ የተለያዩ አጥቢያዎች ተከብሯል፡፡ በየአጥቢያ አብያተ ክርስቲያን ታቦታት ወደየ ባሕረ ጥምቀቱ በዋዜማ ጥር 10 ቀን የከተራ ዕለት ተጉዘው አዳር አድርገዋል፡፡ ክብረ በዓሉን አስመልክቶ ታቦታቱ በየሚጓዙበት መንገዶች በሚገኙ አደባባዮች ከተዘጋጀላቸው ልዩ ልዩ መገለጫዎች መካከል በሽሮ ሜዳ፣ አፍንጮ በር፣ ጊዮርጊስ፣ አብነት፣ ኮካ ኮላ፣ ተክለ ሃይማኖትና ሦስተኛ ሻለቃ ያገኘናቸውን በፎቶግራፎች እንደ ቅደም ተከተላቸው አስቀርተናል፡፡

የዘንድሮ የጥምቀት

የዘንድሮ የጥምቀት

ፎቶ መስፍን ሰሎሞን

 

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች