Thursday, March 23, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅየባጃጅ መገጣጠሚያ በአዳማ

የባጃጅ መገጣጠሚያ በአዳማ

ቀን:

ሆራ ትሬዲንግ በአዳማ ከተማ በ1.5 ቢሊዮን ብር ያቋቋመውና ሥራውን የጀመረው የባጃጅ ተሸከርካሪዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካን ሹማምንትና እንግዶች ባለፈው ማክሰኞ ኅዳር 8 ቀን 2013 ዓ.ም. ጎብኝተውታል፡፡ በዓመት እስከ 25 ሺሕ ባጃጆች እንደሚያመርት የተነገረለት   ፋብሪካው፣ ‹‹ማክሲማ ዜድ›› የተባለውን አዲሱን የባጃጅ ምርት በቀን 70 ሲገጣጥም፣ አርኢ የተሰኘውን የባጃጅ ዓይነት በቀን 100 ተሽከርካሪዎች እንደሚገጣጥም ታውቋል፡፡

የባጃጅ መገጣጠሚያ በአዳማ

የባጃጅ መገጣጠሚያ በአዳማ

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[ክቡር ሚኒስትሩ ከሚያከብሯቸው አንድ የቀድሞ ጉምቱ ፖለቲከኛ ስልክ ተደውሎላቸው እያወሩ ነው]

አንዳንድ ነገሮች ቢያሳስቡኝ ነው ቀጠሮ ሳልይዝ ላወራህ የፈለኩት ክቡር...

የትግራይ ክልል የሽግግር አስተዳደር ምሥረታና የሰላም ስምምነቱ ሒደት

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት ደፋ ቀና እየተባለ...

ጥራዝ ነጠቅነት!

ከሜክሲኮ ወደ ጀሞ እየሄድን ነው፡፡ የተሳፈርንበት አሮጌ ሚኒባስ ታክሲ...