Tuesday, February 7, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍር“ወይ ሁላችንም በዴሞክራሲ መንገድ እንሄዳለን ወይም ማናችንም አንሄድም!”

“ወይ ሁላችንም በዴሞክራሲ መንገድ እንሄዳለን ወይም ማናችንም አንሄድም!”

ቀን:

ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ፣ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 6 ዓመት የሥራ ዘመንን መስከረም 25 ቀን 2013 ዓ.ም. ሲከፍቱ የተናገሩት፡፡

በኢትዮጵያ ዓምና የተከሠቱት የሕግ ጥሰትና የሕዝብን ሕይወትና ንብረት የቀጠፉ አስነዋሪ ተግባራት ዴሞክራሲን የተረዳንበት መንገድ ምን ያህል በስህተቶች የተሞላ እንደሆነ በቂ ማሳያ ነው ያሉት ፕሬዚዳንቷ፣  ዘንድሮ ፖለቲከኞችም ይሁኑ ዜጎች ዴሞክራሲን በባዶ ከመሻት ባለፈ ዴሞክራሲ የሚጠይቀውን ሥርዓትና ዲሲፕሊን እንዲላበሱ ለማድረግ ከፍተኛ ሥራዎች የሚሠሩ ይሆናል ብለዋል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ቤተክህነት ባቀረበችው የይግባኝ አቤቱታ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለዕሮብ ተቀጠረ

የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሀገወጥ ነው በተባለው አዲሱ ሲኖዶስና...

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና የመንግሥት ውዝግብ

የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) መንግሥት ባለፉት አራት ዓመታት...

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ምሥረታ ዝግጅቶችና ከገበያው የሚጠበቁ ዕድሎች

ኢትዮጵያ ከ50 ዓመት በኋላ ዳግም የምታስጀምረውን የካፒታል ገበያ ዘመኑን...

አዲሱ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት የሚያደርጉባቸውን ቀዳሚ ጉዳዮች ይፋ አደረጉ

አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት አድርገው የሚሠሩባቸውን ቀዳሚ...