Friday, March 31, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

ስድስተኛ ዓመቱን የጀመረው ፓርላማ

ትኩስ ፅሁፎች

አምስተኛው የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 6 ዓመት የሥራ ዘመን መከፈቱ የተገለጸበት ስብሰባ መስከረም 25 ቀን 2013 ዓ.ም. በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አዳራሽ (የቀድሞው ጉባዔ አዳራሽ) ተካሂዷል። የሁለቱ ምክር ቤቶችን የጋራ ስብሰባ የተከፈተው በፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ነው፡፡ በመክፈቻው ላይ የሃይማኖት አባቶች፣ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፣ ታዋቂ ሰዎች፣ አምባሳደሮችና በአዲስ አበባ የሚገኙ ዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡ ፎቶዎቹ የፓርላማውን ውሎ ከፊል ገጽታ ያሳያሉ፡፡

ስድስተኛ ዓመቱን የጀመረው ፓርላማ

ስድስተኛ ዓመቱን የጀመረው ፓርላማ

 

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች