Saturday, June 22, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅአረንጓዴ አፀድን ያማከለው ማዕከል

አረንጓዴ አፀድን ያማከለው ማዕከል

ቀን:

የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ በግል የመጀመርያ የሆነውን የባንክ ባለሙያዎች ማሠልጠኛና ኮንቬንሽን ሴንተር ለመገንባት በዝግጅት ላይ ነው፡፡ ከገላን ከተማ አስተዳደር ባገኘው 15 ሔክታር መሬት ላይ የሚገነባውን የባንክ ባለሙያዎች ማሠልጠኛና ኮንቬንሽን ሴንተር በምዕራፍ ከፋፍሎ የሚገነባ ሲሆን ከ30 እስከ 40 ሺሕ የሚሆኑ ሰዎችን የሚያስተናግድ ኮንቬንሽን ሴንተር፣ ስታዲየም፣ የተለያዩ ስፖርታዊ መጫወቻ ሥፍራዎች፣ የንግድ ተቋማትና የመሳሰሉት ግንባታዎች በዚህ ቦታ ይገነባሉ ተብሏል፡፡ በዋናነት ግን የባንክ ማሠልጠኛ ማዕከል የሚቋቋምበት ነው፡፡ በዚህ ሥራ ላይ የሚገነባውን ፓርክም በድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ስም በመሰየም፣ ባለፈው ቅዳሜ ሁለት ሺሕ ችግኞችን የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ ተፈሪ መኮንን ከሠራተኞች ጋር በመሆን ተክለዋል፡፡ የችግኝ ተከላው በፓርኩ በየዓመቱ የሚካሄድ መሆኑም ተገልጿል፡፡

አረንጓዴ አፀድን ያማከለው ማዕከል

አረንጓዴ አፀድን ያማከለው ማዕከል

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅና የሚስተጋቡ ሥጋቶች

ከሰሞኑ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ...

የመጨረሻ የተባለው የንግድ ምክር ቤቱ ምርጫና የሚኒስቴሩ ውሳኔ

በአገር አቀፍ ደረጃ ደረጃ የንግድ ኅብረተሰቡን በመወከል የሚጠቀሰው የኢትዮጵያ...

ሚስጥሩ!

ጉዞ ከካዛንቺስ ወደ ስድስት ኪሎ፡፡ የጥንቶቹ አራዶች መናኸሪያ ወዘናዋ...