Monday, June 17, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

ቤተ መንግሥት የዘለቀችው የኤሌክትሪክ አውቶሞቢል

ትኩስ ፅሁፎች

ማራቶን ሞተርስ በኤሌክትሪክ ኃይል የምትሠራውና ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ የገጣጠማትን የመጀመርያዋን አውቶሞቢል ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በስጦታ አበረከተ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ፣ ሙሉ በሙሉ በባትሪ የሚሠራውን እና የካርቦን ልቀት የማያስከትለውን መኪና ከማራቶን ሞተርስ ባለቤት ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በተቀበሉበት ወቅት እንደተናገሩት፣ ይህን የመሳሰሉ የሙዓለ ነዋይ ፍሰት የሚያስገኙ ሥራዎች የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋምና ለአረንጓዴ ልምላሜ ከፍተኛ ድጋፍ ያደርጋሉ። ይህን በኢትዮጵያ የተገጣጠመ መኪና ለየት የሚያደርገው፣ የተለየ የኃይል ማደያ ሳያስፈልግ በየትኛውም ቦታ ባትሪውን ለመሙላት መቻሉ ነው። ፎቶዎቹ የርክክብ ሥነ ሥርዓቱን በከፊል ያሳያሉ፡፡

ቤተ መንግሥት የዘለቀችው የኤሌክትሪክ አውቶሞቢል

ቤተ መንግሥት የዘለቀችው የኤሌክትሪክ አውቶሞቢል

 

 

 

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች