Friday, March 24, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍር“አቃፊነትን በአፍ ንግግር ሳይሆን በተግባር አሳይተናል!”

“አቃፊነትን በአፍ ንግግር ሳይሆን በተግባር አሳይተናል!”

ቀን:

የጋሞ ዞን አስተዳደሪ አቶ ብርሃኑ ዘውዴ፣ የጋሞ አባቶች የሰላም ተምሳሌትነት ለአገር ግንባታ በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው የባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም ላይ የተናገሩት፡፡ የካቲት 30 ቀን 2012 ዓ.ም. በሚሌኒየም አዳራሽ በተካሄደው ሥነ በዓል ላይ አስተዳዳሪው  አክለው እንደተናገሩት ዞኑ ኢትዮጵያውያን በሰላም የሚኖሩበት ነው፡፡ በመድረኩ ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ የሰላም ሚኒስትር ሙፈርያት ካሚል፣ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማና ሌሎችም እንደጋሞ አባቶች ዕርጥብ ሳር ይዘው በመንበርከክ ሰላማዊ ተማፅኖ አቅርበዋል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[ክቡር ሚኒስትሩ ከሚያከብሯቸው አንድ የቀድሞ ጉምቱ ፖለቲከኛ ስልክ ተደውሎላቸው እያወሩ ነው]

አንዳንድ ነገሮች ቢያሳስቡኝ ነው ቀጠሮ ሳልይዝ ላወራህ የፈለኩት ክቡር...

የትግራይ ክልል የሽግግር አስተዳደር ምሥረታና የሰላም ስምምነቱ ሒደት

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት ደፋ ቀና እየተባለ...

ጥራዝ ነጠቅነት!

ከሜክሲኮ ወደ ጀሞ እየሄድን ነው፡፡ የተሳፈርንበት አሮጌ ሚኒባስ ታክሲ...