Friday, June 2, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅ‹‹ጊፋታ››

‹‹ጊፋታ››

ቀን:

ጊፋታ የሚባለው የወላይታ ዘመን መለወጫ በዓል፣ጊፋታ ለኢትዮጵያ አንድነትና ዘላቂ ብልፅግናበሚል መርሕ ባለፈው ሳምንት በወላይታ ሶዶ ተከብሯል። በበዓሉ ላይ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው፣ የትግራይ፣ አማራና ኦሮሚያ ክልሎች ተወካዮች በክብር እንግድነት ተገኝተዋል። ፎቶዎቹ ሥርዓተ ከበራውን በከፊል ያሳያሉ፡፡

‹‹ጊፋታ››

 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የአዛርባጃንን ብሄራዊ ቀን በአዲስ አበባ በድምቀት ተከበረ

የአዛርባጃን ኤምባሲ  የአዛርባጃንን ብሄራዊ ቀን በትላንትናው ዕለት አከበረ። ሰኞ...

የመንግሥትና የሃይማኖት ልዩነት መርህ በኢትዮጵያ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች የሃይማኖት ተቋማት አዎንታዊ ሚና የጎላ...

ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል የሐበሻ ቢራ...