Thursday, March 23, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ሥነ ፍጥረትየዝሆኖች ድምፅ

የዝሆኖች ድምፅ

ቀን:

ዝሆኖች አጥቢ ከሆኑትና ምድር ላይ ከሚኖሩት እንስሳት በትልቅነቱ ቀዳሚውን ሥፍራ ይይዛሉ፡፡ ክብደታቸው እስከ ስድስት ሺሕ ኪሎ ግራም የሚመዝን ሲሆን፣ እስከ 3.3 ሜትር ርዝማኔም አላቸው፡፡ ዝሆኖች እንደተወለዱ እስከ 91 ኪሎ ግራም ይመዝናሉ፡፡ ቁመታቸውም አንድ ሜትር ይደርሳል፡፡ ረዥም ጥርስ፣ ጠንካራና እንደ ፈለገ የሚታዘዝ ኩምቢ፣ እንዲሁም ትልቅ ጆሮ አላቸው፡፡ የላይኛው ከንፈራቸውና አፍንጫቸውም የተያያዘ ነው፡፡

ጄደብሊው ዶት ኦርግ በድረ ገጹ እንደገለጸው፣ ዝሆኖች ከሚጠራሩባቸው ደምፆች አንዳንዶቹ ለሰው ጆሮ የማይሰሙ ይሁኑ እንጂ በርካታ ኪሎ ሜትሮች ርቆ ለሚገኝ ዝሆን ሊሰማ የሚችል ከፍተኛ ኃይል ያላቸው ናቸው የሚለው ነው፡፡

የእንስሳትንባህርይየሚያጠኑሊቃውንትዝሆኖችበጣምአስፈላጊየሆኑመልዕክቶችንበሚያስተላልፉባቸውየረቀቁዘዴዎችበጣምተደንቀዋል።ጆይስፑልየአፍሪካዝሆኖችእርስበርሳቸውየሚነጋገሩባቸውንዘዴዎችለ20 ዓመታትያህልአጥንተዋል።እነዚህበጣምተፈላጊበሆነውጥርሳቸውምክንያትበሠፊውሊታወቁየቻሉትግዙፍእንስሳትበጥቂትእንስሳትላይብቻየሚታይስሜትእንደሚታይባቸውተገንዝበዋል።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[ክቡር ሚኒስትሩ ከሚያከብሯቸው አንድ የቀድሞ ጉምቱ ፖለቲከኛ ስልክ ተደውሎላቸው እያወሩ ነው]

አንዳንድ ነገሮች ቢያሳስቡኝ ነው ቀጠሮ ሳልይዝ ላወራህ የፈለኩት ክቡር...

የትግራይ ክልል የሽግግር አስተዳደር ምሥረታና የሰላም ስምምነቱ ሒደት

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት ደፋ ቀና እየተባለ...

ጥራዝ ነጠቅነት!

ከሜክሲኮ ወደ ጀሞ እየሄድን ነው፡፡ የተሳፈርንበት አሮጌ ሚኒባስ ታክሲ...