Monday, June 17, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የዓድዋ ተጓዦች

ትኩስ ፅሁፎች

ስድስተኛ ዓመቱን የያዘው ‹‹ጉዞ ዓድዋ›› ዘንድሮ አዲስ ነገር ያከለው ከሐረር የመጡ አራት ወጣቶችን ማካተቱ ነው፡፡ በእግራቸው ከሐረር ተጉዘው የመጡትን ወጣቶች የጨመረው የአዲስ አበባው ተጓዥ ቡድን ጥር 7 ቀን 2011 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር (ማዘጋጃ ቤት) ቅጥር ግቢ የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ከንቲቦች በተገኙበት ተሸኝተዋል፡፡ በሥርዓተ ሽኝቱ ላይ የጥንታዊ አርበኞችን አልባሳት የለበሱት የአዲስ አበባው ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር)፣ ‹‹ማሸነፍ ማለት አንድነት፣ ማሸነፍ ማለት ኢትዮጵያዊነት እንደሆነ የዓድዋ ድል አባት እናቶቻችን አስተምረውናል፤›› ብለዋል፡፡ የዓድዋ ድልን ከዚህ በላይ ለመዘከር እንዲያስችልከተማ አስተዳደሩ የፌስቲቫል ሥራዎችን እያዘጋጀ መሆኑንም ሳያሳውቁ አላለፉም፡፡ ፎቶዎቹ የአሸኛኘቱን ከፊል ገጽታ ያሳያሉ፡፡

የዓድዋ ተጓዦች

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች