Friday, June 2, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

ለፓርኪንግ እጃቸውን የሰጡት ክፍት ቦታዎች

ትኩስ ፅሁፎች

በአዲስ አበባ ከተማ ግለሰቦች በተለያዩ ቦታዎች  ለግንባታ የተመሩትን መሬት አንዳች ሳይሠሩበት ለዓመታት አጥረው በመቆየታቸው አስተዳደሩ መቀማቱ ይታወሳል፡፡ የመዲናዪቱ ሹሞች ከእነዚህ ከቦዘኑ መሬቶች መካከል የተወሰኑትን ለፓርኪንግ አገልግሎት እንዲያውሏቸው ለጊዜው ለወጣቶች ማስተላለፋቸው ተወስቷል፡፡ ከነዚህም መካከል የፒያሳው የማዘጋጃ ሜዳ፣ የካዛንቺስ፣ የቀድሞ ሸዋ ፖሊስ ሕንፃ የነበረበት፣ እንዲሁም ከቦሌ መድኃኔ ዓለም ፊት ለፊት፣ ብርሃኔ አደሬ፣ አውሎ ሕንፃና ቀነኒሳ ሆቴል ጀርባ የነበሩ ክፍት ቦታዎች የመኪና ማቆሚያና ለኳስ መጫወቻ እየዋሉ ነው፡፡ እነዚህ ቦታዎች የቦሌ ብራስ መንገድን በሚቆሙ አውቶሞቢሎች የሚፈጠረውን መጨናነቅን በትራፊክ ፖሊሶች ጥብቅ ክትትል ተቀርፏል፡፡ ፎቶዎቹ የካዛንቺስና የቦሌውን ከፊል ገጽታ ያሳያሉ፡፡

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች