Friday, December 9, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ዝንቅየመስቀል አበባ

  የመስቀል አበባ

  ቀን:

  ሐምሌና ነሐሴ የዝናብ ወራት

  ሜዳው በልምላሜ እርሻውም በአዝርዕት

  አጊጠው ሲታዩ ደርበው ውበት

  ሕዝቡ ይስማማዋል የመንፈስ ኩራት

  ነፋስ ሲነካካው ቢተራመስ ሳሩ

  ሽታው ይማርካል በውን ከተግባሩ

  እርሻውም በእህል ዘር አብቦ ሲታይ

  ከዚህ የበለጠ ምን አለ ሲሳይ

  ደግሞም ተተኪውን ስንቀበለው

  እንቁጣጣሽ እያልን በዝማሬ ነው፡፡

  የመስቀል አበባ ዕድል የሞላሽ

  አንዱ ለፍቶ ለፍቶ ምርቱን ሳያየው፡፡

  አስተላልፏል ላንተ ሰብስበህ አግባው፡፡

  ደግሞ እንዳትታማ በርታ በሥራህ

  መልካም ስምን አትርፍ ሕዝቡ እንዲወድህ፡፡

  የሹመትህ ዘመን ምስጋና እንዲኖረው

  ሥልጣንህን በሞላው ለሰላም አውለው

  ሹመት ያዳብር እያልን ስንቀበልህ

  አበባ ይዘን ነው ሉቃስ ለክብርህ፡፡

  • ሥዩም ወልደ መስቀል (1963)

   

  spot_img
  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  spot_img

  ተዛማጅ ጽሑፎች
  ተዛማጅ

  በኦሮሚያ ክልል የተፈጸመው ጭፍጨፋና ሥጋቱ

  ኦሮሚያ ክልል ከቀውስ አዙሪት መላቀቅ ያቃተው ይመስላል፡፡ ከ200 በላይ...

  እናት ባንክ ካፒታሉን ወደ አምስት ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ወሰነ

  መጠባበቂያን ሳይጨምር የባንኩ የተጣራ ትረፍ 182 ሚሊዮን ብር ሆኗል እናት...

  ቡና ባንክ ዓመታዊ ትርፉን ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ማሻገር ቻለ

  ቡና ባንክ በ2014 የሒሳብ ዓመት ዓመታዊ የትርፍ ምጣኔውን ለመጀመርያ...