Tuesday, February 7, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜናየአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ከከተማው ምክር ቤት ውጪ መሾም እንዲቻል ማሻሻያ ቀረበ

የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ከከተማው ምክር ቤት ውጪ መሾም እንዲቻል ማሻሻያ ቀረበ

ቀን:

የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ከክልሉ ምክር ቤት ውጪ መሾም እንዲቻል፣ የከተማ አስተዳደሩን ቻርተር የሚያሻሽል ረቂቅ ለፓርላማው ቀረበ ።

ከዚህ በተጨማሪም ዘንድሮ በአገሪቱ በተከሰቱ የፖለቲካ ቀውሶች ምርጫ ማካሄድ ባለመቻሉ፣ በሥራ ላይ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤትና የከተማው ካቢኔ ምርጫ እስከሚደረግ በሥልጣን ላይ እንዲቆይ የሚፈቅድ ማሻሻያ ከተማዋን ባቋቋመው ቻርተር ላይ እንዲካተት ረቂቅ ቀርቧል።

ፓርላማው ዛሬ ሰኔ 21 ቀን 2010 ዓም በቀረበው ማሻሻያ ላይ ተወያይቶ ለዝርዝር ዕይታ ለሕግና ፍትሕ አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መርቶታል።

ይህ በዚህ እንዳለ፣ ፓርላማው በዛሬው ውሎው የምሕረት አሰጣጥና አፈጻጸም ሥነ ሥርዓት ረቂቅ አዋጅን አጽድቋል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ቤተክህነት ባቀረበችው የይግባኝ አቤቱታ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለዕሮብ ተቀጠረ

የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሀገወጥ ነው በተባለው አዲሱ ሲኖዶስና...

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና የመንግሥት ውዝግብ

የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) መንግሥት ባለፉት አራት ዓመታት...

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ምሥረታ ዝግጅቶችና ከገበያው የሚጠበቁ ዕድሎች

ኢትዮጵያ ከ50 ዓመት በኋላ ዳግም የምታስጀምረውን የካፒታል ገበያ ዘመኑን...

አዲሱ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት የሚያደርጉባቸውን ቀዳሚ ጉዳዮች ይፋ አደረጉ

አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት አድርገው የሚሠሩባቸውን ቀዳሚ...