Sunday, May 19, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

‹‹የዝናብ ኮቴ›› የፈጠረው ማዕበል

ትኩስ ፅሁፎች

ሰኔ ግም አለ፡፡ ከግንቦት የተቀበለውን ውሽንፍር የቀላቀለው ዝናብ ሰኔ 4 ቀን 2010 ዓ.ም. ሲቀጥል በቀላሉ የሚታይ አልነበረም፡፡ በአዲስ አበባ ባልተለመደ መልኩ የጣለው ከባድ ዝናብ ከመገናኛ እስከ ሰአሊተ ምሕረት አደባባይ ድረስ ያለውን መንገድ በጎርፍ ማዕበል አጥለቅልቆት ታይቷል፡፡ አውቶሞቢሎችንም ነፍስ ግቢ ነፍስ ውጪ አሰኝቷቸው አልፏል፡

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች