Wednesday, April 17, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ማኅበራዊኢትዮጵያና ሳዑዲ ዓረቢያ የተፈራረሙበት የሠራተኛ ቅጥር ስምምነት አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ

ኢትዮጵያና ሳዑዲ ዓረቢያ የተፈራረሙበት የሠራተኛ ቅጥር ስምምነት አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ

ቀን:

የኢትዮጵያና የሳዑዲ ዓረቢያ መንግሥታት ከኢትዮጵያ በሚሄዱ የቤት ሠራተኞች ቅጥርና የሠራተኛና አሠሪ መብቶችን በተመለከተ ያደረጉት ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ፡፡

ስምምነቱ የሠራተኛና የአሠሪውን መብቶች፣ የሁለቱን አገሮች ሉዓላዊነት በጠበቀ መንገድ እንዲፈጸም የሚያስችል እንደሆነ ተገልጿል፡፡

አዋጁ አስገዳጅነት የሚኖረው ደረጃውን የጠበቀ የቤት ሠራተኛ ውል ለማዘጋጀት፣ የሠራተኞች ምልመላ ሕጋዊ ፈቃድ በተሰጣቸው አስፈላጊውን ሥነ ምግባር በተላበሱ ኤጀንሲዎችና ኩባንያዎች በኩል እንዲፈጸም የሚያደርግ ነው፡፡

- Advertisement -

Video from Enat Bank Youtube Channel.

ሠራተኞችን ለመመልመልና ለመላክ የሚወጣን ወጪ ከሠራተኛው ደመወዝ እንዳይቆርጡ ከተደረገው ስምምነት ውጪ የሚልኩ ኤጀንሲዎች፣ ሕጋዊና አስተዳደራዊ ዕርምጃ እንደሚወሰድባቸው ረቂቅ ስምምነቱ ያስረዳል፡፡

ረቂቅ የስምምነት ማፅደቂያ አዋጁ ለዝርዝር ዕይታ ለማኅበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተመርቷል፡፡ 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...