Wednesday, April 17, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ማኅበራዊአምባሳደር ብርሃነ ገብረ ክርስቶስ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ መልዕክተኛ ሆኑ

አምባሳደር ብርሃነ ገብረ ክርስቶስ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ መልዕክተኛ ሆኑ

ቀን:

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ የነበሩት አምባሳደር ብርሃነ ገብረ ክርስቶስ፣ በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ልዩ መልዕክተኛ ሆነው ተሾሙ፡፡ አምባሳደር ብርሃነ አዲሱን ሹመት ከሁለት ሳምንት በፊት በማግኘታቸው፣ በአሁኑ ወቅት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በመሆን ሥራቸውን መጀመራቸው ታውቋል፡፡ አምባሳደር ብርሃነ ለረጅም ዓመታት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተለያዩ ኃላፊነቶች የሠሩ ሲሆን በዋናነት በአሜሪካ አምባሳደር፣ በአውሮፓ ኅብረትና በቤልጂየም አምባሳደር፣ ቀጥሎም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው እስከዚህ ዓመት መጀመሪያ ድረስ ሠርተዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት አምባሳደር ብርሃነ በኢትዮጵያ ብዙም ባልተለመደ ሁኔታ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ መልዕክተኛ በመሆን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መዋቅር ወጥተው፣ በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት መክተማቸው ታውቋል፡፡  

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...