Monday, May 27, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

‹‹እኔ ነኝ አዲሷ ኢትዮጵያ››

ትኩስ ፅሁፎች

ባጭሩ ‹‹ማጂክ›› (MAGIC) በመባል የሚታወቀው የማይንድሴት የታላላቅ ሐሳቦች ኮንቬንሽን፣ የመጀመርያውን ፕሮግራሙን ቅዳሜ ግንቦት 11 ቀን 2010 ዓ.ም. በሚሌኒየም አዳራሽ አካሂዷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ (ዶ/ር) ዲስኩር ያሰሙበት መድረክ መሪ ቃሉ፣ ‹‹እኔ ነኝ አዲሷ ኢትዮጵያ›› የሚል ነበር፡፡ ከማጂክ መሥራችና ዳይሬክተር ዶ/ር ምሕረት ደበበ በተጨማሪ ወ/ሮ ሕይወት ተፈራም ዲስኩር ሲያሰሙ፣ ከያኒው ስለሺ ደምሴ (ጋሽ አበራ ሞላ) የክራር ግርፉንን ከያምራል አገሬ ጋር አቅርቧል፡፡ ፎቶዎቹ የሁነቱን ከፊል ገጽታ ያሳያሉ፡፡

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች