Sunday, May 19, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የእግረኛውን መንገድ አውቶሞቢሉ ሲሻማ

ትኩስ ፅሁፎች

ከጊዜ ወደጊዜ እየከፋ ለመጣው የትራፊክ አደጋ አንዱ መንሥኤ ተብሎ የሚታሰበው፣ የተሽከርካሪም ሆነ የእግረኛ ለመንገድ ሥርዓት ተገዢ አለመሆን ነው፡፡ አንዱ ማሳያ ማክሰኞ ግንቦት 7 ቀን 2010 ዓ.ም. ከአዲስ አበባ ሒልተን ወደ ካዛንቺስ በሚወስደው የጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በስተቀኝ በኩል፣ የእግረኛ መተላለፊያው መንገድ በናጠጡ አውቶሞቢሎች መያዛቸው ነው፡፡ ተሸከርካሪዎቹ በመደርደራቸው እግረኞች መተላለፊያ ሲያጡ መፍትሔ ያደረጉት በመኪናው መንገድ መጓዝን ነው፡፡ ስድስተኛ ፖሊስ ጣቢያ በሚገኝበትና ትራፊክ ፖሊሶች በርከት ብለው በሚታዩበት አካባቢ ሕግና ሥርዓት እንዴት መፈጸም አልተቻለም?

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች