Monday, May 20, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

ዜናጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ አዳዲስ ሹመቶችን ሰጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ አዳዲስ ሹመቶችን ሰጡ

ቀን:

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (/) ዛሬ ግንቦት 2 ቀን 2010 ዓ.ም. ለ44 የፌዴራል መንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ሹመቶችን እንደሰጡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰጧቸው ሹመቶች የሚከተሉት ናቸው፡፡

 1. አምባሳደር ደግፌ ቡላ በሚኒስትር ማዕረግ የፌዴራል የፍትሕና ሕግ ምርምርና ሥልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር
 2. አቶ ፍቃዱ ተሰማ በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባባሪያ ማዕከል አስተባባሪ
 3. አቶ ሳዳት ናሻ በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል
 4. አቶ ዛዲግ አብርሃ በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል
 5. ተመስገን ቡርቃ (/) በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል
 6. / ለሃርሳ አብዱላሂ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 7. አቶ ብርሃኑ ፈይሳ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 8. ፍቃዱ በየነ (ፕሮፌሰር) የግብርናና እንስሳት ሀብት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 9. ኢያሱ አብርሃ (/) የግብርናና እንስሳት ሀብት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ 
 10. አቶ ሲሳይ ቶላ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 11. መብራቱ ገብረማሪያም (ዶ/ር) የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 12. አቶ እሸቴ አስፋው የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ 
 13. / ሕይወት ሞሲሳ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 14. ነጋሽ ዋቅሻው (/) የውኃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 15. አብርሃ አዱኛ (/) የውኃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 16. አቶ ዮሐንስ ድንቃየሁ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 17. አቶ አያና ዘውዴ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 18. አቶ ቴድሮስ ገብረ እግዚአብሄር በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር
 19. አቶ ከፍያለው ተፈራ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 20. አቶ ካሳሁን ጎፌ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ሕፈት ቤት ሚኒስትር ዴኤታ
 21. አቶ ተመስገን ጥላሁን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ሕፈት ቤት ሚኒስትር ዴኤታ
 22. መብራቱ መለሰ (ዶ/ር) የንግድ ሚኒስቴር ሚኒስተር ዴኤታ 
 23. አቶ ሀብታሙ ሲሳይ የንግድ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 24. አምባሳደር ሌላዓለም ገብረ ዮሐንስ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 25. አቶ ጌታቸው ኃይለ ማሪያምመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 26. አቶ አድማሱ አንጎ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ሚኒስትር ዴኤታ
 27. አቶ ገለታ ስዩም የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ሚኒስትር ዴኤታ
 28. አህመድ ቱሳ የገንዘብና የኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 29. አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ 
 30. አቶ አሰፋ ኩምሳ የማዕድን፣ ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ 
 31. / ብዙነሽ መሠረት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 32. / ቡዜና አልከድር የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 33. አፈወርቅ ካሱ (ፕሮፌሰር) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ 
 34. አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 35. ወ/ሮ አስቴር ዳዊት የሴቶችና ሕፃናት ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 36. ወ/ሮ ፍሬሕይወት አያሌው የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ 
 37. ወ/ሮ ፈርሂያ መሐመድ የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ 
 38. ወ/ሮ ምሥራቅ ማሞ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ 
 39. ወ/ሮ ስመኝ ውቤ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ 
 40. አቶ ጌታቸው ባልቻ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 41. ኮሎኔል ታዜር ገብረ እግዚብሄር የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ 
 42. ወ/ሮ ኢፍራህ ዓሊ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ 
 43. አቶ ወርቁ ጓንጉል በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የጽሕፈት ቤት አገልግሎትና መልካም አስተዳደር ክትትል ሚኒስትር ዴኤታ በመሆን ተሹመዋል፡፡
spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

በሥጋ ላይ አላግባብ እየተጨመረ ያለውን ዋጋ መንግሥት ሊቆጣጠረው ይገባል

በአገራችን የግብይት ሥርዓት ውስጥ ኢኮኖሚያዊ ያልሆኑ ወይም ያልተገቡ የዋጋ...

ኢትዮጵያን የተባበረ ክንድ እንጂ የተናጠል ጥረት አይታደጋትም!

ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ ከምትገኝበት ውጥንቅጥ ውስጥ የምትወጣበት ዕድል ማግኘት...

የፖለቲካ ቅኝቱ የሕዝባችንን ታሪካዊ ትስስር ለምን አያከብርም?

በንጉሥ ወዳጅነው የዓብይ አህመድ (ዶ/ር) መራሹ የ2010 ዓ.ም. የለውጥ መንግሥት...

ዛሬም ኧረ በሕግ!

በገነት ዓለሙ በዚህ በያዝነው ሚያዝያ/ግንቦት ወይም ሜይ ወር ውስጥ የተከበረው፣...