Monday, May 27, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

77ኛው የድል በዓል በድል ሐውልት ሥር

ትኩስ ፅሁፎች

ፋሺስት ጣሊያን በኢትዮጵያ ድል የተመታበት 77ኛ ዓመት ሚያዝያ 27 ቀን 2010 ዓ.ም. ተከብሯል፡፡ በዓሉ በተለይአዲስ አበባ ከተማ አራት ኪሎ በሚገኘው ሚያዝያ 27 አደባባይ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) በተገኙበት በአርበኞች ሰልፍና በወጣቶች ትርዒት ተከብሯል፡፡ ፋሺስት ጣሊያን አዲስ አበባን በያዘበት ሚያዝያ 27 ቀን (1928 ዓ.ም.) በሕዝቡና በአርበኞች ተጋድሎ የኢትዮጵያ የድልን ቀን ሚያዝያ 27 ቀን (1933 ዓ.ም.) በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መበሰሩ ይታወቃል፡፡ ፎቶዎቹ የክብረ በዓሉን ልዩ ልዩ ገጽታ ያሳያሉ፡፡

 

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች