Monday, May 27, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

ዜናአዳዲስ ሹመቶች ተሰጡ

አዳዲስ ሹመቶች ተሰጡ

ቀን:

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 16 አዳዲስ ሹመቶችን ካፀደቁ በኋላ እስከምሽት ድረስ ሌሎች ሹመቶችን ያሳውቃሉ በተባለው መሠረት የሚከተሉትን ዘጠኝ ሹመቶች ሰጥተዋል፡፡

  1. ወ/ሮ ፈትለ ወርቅ ገብረ እግዚአብሔር በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ዋና አስተባባሪ
  2. ወ/ሮ ደሚቱ ሐምቢሳ በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር
  3. አቶ አባዱላ ገመዳ በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደኅንነት ጉዳዮች አማካሪ
  4. አቶ አህመድ አብተው የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር
  5. አቶ ሞገስ ባልቻ በሚኒስትር ማዕረግ  የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል የጥናትና ፐብሊኬሽን ዘርፍ አስተባባሪ
  6. አቶ ዓለምነው መኮንን በሚኒስትር ማዕረግ  የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ፕሬዚደንት
  7. በቀለ ቡላዶ (ዶ/ር) የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር
  8. አቶ ተመስገን ጥሩነህ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር
  9. አቶ ያሬድ ዘሪሁን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል በመሆን ተሹመዋል፡፡
spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የፋይናንስ ኢንዱስትሪው ለውጭ ባንኮች መከፈት አገር በቀል ባንኮችን ለምን አስፈራቸው?

የማይረጥቡ ዓሳዎች የፋይናንስ ተቋማት መሪዎች ሙግት ሲሞገት! - በአመሐ...

የምርጫ 97 ትውስታ!

በበቀለ ሹሜ      መሰናዶ ኢሕአዴግ ተሰነጣጥቆ ከመወገድ ከተረፈ በኋላ፣ አገዛዙን ከማሻሻልና...

ሸማቾች የሚሰቃዩት በዋጋ ንረት ብቻ አይደለም!

የሸማች ችግር ብዙ ነው፡፡ ሸማቾች የሚፈተኑት ባልተገባ የዋጋ ጭማሪ...

መንግሥት ከለጋሽ አካላት ሀብት ለማግኘት የጀመረውን ድርድር አጠናክሮ እንዲቀጥል ፓርላማው አሳሰበ

የሦስት ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዚዳንቶች በኦዲት ግኝት ከኃላፊነታቸው መነሳታቸው ተገልጿል አዲስ አበባ...