Monday, December 5, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ሥነ ፍጥረትድምፅ አልባ አጥፊው

  ድምፅ አልባ አጥፊው

  ቀን:

  ምስጦች ድምፅ አልባ አጥፊዎች በመባል ይታወቃሉ፡፡ ይህ ስም የተሰጣቸው ዛፎችን፣ የዛፍ ስሮችንና ተክሎችን እንዲሁም የእንጨት ውጤቶችን ከላይ ሳይሆን ከሥር ገብተው ውስጡን ቦጥቡጠው ስለሚበሉና ቅርፊት ብቻ ስለሚያስቀሩ ነው፡፡ ምስጦች ለ24 ሰዓት ሳያቋርጡ የሚመገቡ ሲሆን፣ የተመቻቸ ስፍራ ካገኙ እዚያው መጠለያቸውን ሠርተው ይሰፍራሉ፡፡

  ወደ ሦስት ሺሕ የሚጠጉ የምስጥ ዝርያዎች ሲኖሩ፣ በዓመት አምስት ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ተክልና የእንጨት ውጤቶችን ያወድማሉ፡፡ ቅርፃቸው ሞላላ ሲሆን፣ ስድስት እግሮችና ጥንድ ክንፍም አላቸው፡፡ በጋራ መኖርና ዕርጥብ እንጨት መመገብ ይወዳሉ፡፡

  ምስጦች አጥፊዎች ቢሆኑም፣ ዛፍ ዕድሜው ደርሶ በየጫካው ሲገነደስ ስለሚመገቡት፣ ደን በማፅዳትም ይታወቃሉ፡፡ ቡናማ ቀለም አላቸው፡፡ ንግሥቲቷ እስከ 50 ዓመት ልትኖር እንደምትችል የፔስት ወርልድ ፎር ኪድስ ድረገጽ ያሳያል፡፡

  spot_img
  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  spot_img

  ተዛማጅ ጽሑፎች
  ተዛማጅ

  ዳግም ነፍስ የዘራው የተማሪዎች ማርች ባንድ

  የሙያው ፍቅር ያደረባቸው ገና በልጅነታቸው ነው፡፡ በ1970ዎቹ መጀመርያ፣ ለቀለም...

  በስንደዶና ሰበዝ የተቃኘው ጥበብ

  በአንዋር አባቢ ተወልዳ ያደገችው መሀል አዲስ አበባ አራት ኪሎ ነው፡፡...

  አዲስ ጥረት የሚጠይቀው  ኤችአይቪ  ኤድስን  የመግታት  ንቅናቄ

  ‹‹ኤችአይቪ በመላው ዓለም  በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን የሚያጠቃ ዋነኛ የሕዝብ...

  የኅትመት ብርሃን ያየው ‹‹የቃቄ ወርድዎት›› ቴአትር

  ከአራት ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር መድረክ ላይ ይታይ...