Tuesday, March 28, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍርፍሬ ከናፍር

ፍሬ ከናፍር

ቀን:

‹‹ስድስት ሚሊዮን አይሁዶች ከተፈጁ ሰባ ዓመታት በኋላ የኢራን መሪዎች አገሬን ለማውደም ተማምለዋል፡፡ ሕዝቤንም ለመፍጀት፡፡ እዚህ (ተመድ) የሚገኘውም አካል ሆነ እንዲያውም የየመንግሥታቱ እንደራሴዎች አንዳችም ነገር ትንፍሽ አላሉም፡፡››

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ 70ኛ ዓመቱን እያከበረ ባለው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ ጉባኤ ላይ መስከረም 22 ቀን 2008 ዓ.ም. ኒው ዮርክ ተገኝተው ካደረጉት ንግግር የተወሰደ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከ31 ዓመት በፊት በተመድ የእስራኤል ቋሚ መልዕክተኛና አምባሳደር በነበሩበት ጊዜም በወቅቱ ኢራን እስራኤል ከመንግሥታቱ ድርጅት እንድትወገድ ያቀረበችው ሐሳብ መቃወማቸውን በንግግራቸው መክፈቻ ላይ አስታውሰዋል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

‹‹ከኦነግ ሸኔ ጋር ያለውን ግጭት በሰላም ለመፍታት ከፍተኛ ፍላጎት አለን›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ

መንግሥት ከ‹‹ኦነግ ሸኔ››ጋር ያለውን ግጭት በሰላም ለመፍታት ከፍተኛ ፍላጎት...

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...