Friday, December 9, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  - Advertisement -

  ፌርማታ ፅሁፎች

  የህዳሴ ግድብ አምባሳደር

  ትኩስ ፅሁፎች

  ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የአምባሳደርነት ውድድር ባለፈው ቅዳሜ ተካሄዷል። በውድድሩ ዘጠኙም ክልሎችና ሁለቱ የከተማ አስተዳደሮችን የወከሉ ሴቶች ሲሳተፉ፣ ከሰሜን ወሎ የመጣችው ሩታ አያሌው በማሸነፍ የግደቡ አምባሳደር ሆናለች። ሉሲ ገደቦ ከአዲስ አበባና ሰዓዳ አልሀጂ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ሁለተኛና ሦስተኛ በመውጣትም የግድቡ አምባሳደር ሆነው ሲመረጡ፣ ሦስቱም እንደየደረጃቸው ከ35ሺ እስከ 15ሺ ብር ቦንድ ተሸላሚ ሆነዋል፡፡ ፎቶዎቹ የውድድሩን ገጽታ ያሳያሉ፡፡

  አሸናፊዋ ከሰሜን ወሎ የመጣችው ሩታ አያሌው

   

   

   

  - Advertisement -
  - Advertisement -

  ተጨማሪ ለማንበብ

  በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች