Tuesday, February 7, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ስፖርትብሥራት ጋሻው ጠና ለዓለም አቀፉ ፌዴሬሽን አመራርነት ይወዳደራሉ

ብሥራት ጋሻው ጠና ለዓለም አቀፉ ፌዴሬሽን አመራርነት ይወዳደራሉ

ቀን:

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንን በፕሬዚዳንትነት ይመሩ የነበሩት ወ/ሮ ብሥራት ጋሻው ጠና የወከላቸው የአማራ ክልል ከሥልጣናቸው ቢያነሳቸውም፣ የዓለም አቀፍ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማኅበር ግን ለከፍተኛው የምክር ቤት አባልነት በዕጩነት አቀረባቸው፡፡ ዓለም አቀፉ ፌዴሬሸን ከነሐሴ 13 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ ለሁለት ቀን በቤጂንግ (ቻይና) በሚያካሂደው 50ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ለምክር ቤቱ ለሴቶች ከተያዘው ስድስት መቀመጫ አንዱን ለመቆናጠጥ ወ/ሮ ብሥራት ከ10 በአትሌቲክስ በተወዳዳሪነትና በአመራርነት ካሳለፉ ዕጩ እንስቶች ጋር እንደሚወዳደሩ ማኅበሩ በድረ ገጹ ዘግቧል፡፡ ከአፍሪካ አህጉር ከኢትዮጵያ ሌላ ሞሮኳዊቷ የሎስአንጀለስ ኦሊምፒክ 400 ሜትር መሰናክል አሸናፊ ናዋል ኢል ማውታዋኬል መታጨታቸው ታውቋል፡፡ ኬንያ ለምክትል ፕሬዚዳንትነትና ለምክር ቤት አባልነት አንድ፣ አልጀሪያ፣ ቱኒዚያ፣ ሴኔጋል፣ ቤኒን፣ ናይጀሪያ ደግሞ  አንድ አንድ ዕጩዎች አቅርበዋል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ቤተክህነት ባቀረበችው የይግባኝ አቤቱታ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለዕሮብ ተቀጠረ

የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሀገወጥ ነው በተባለው አዲሱ ሲኖዶስና...

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና የመንግሥት ውዝግብ

የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) መንግሥት ባለፉት አራት ዓመታት...

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ምሥረታ ዝግጅቶችና ከገበያው የሚጠበቁ ዕድሎች

ኢትዮጵያ ከ50 ዓመት በኋላ ዳግም የምታስጀምረውን የካፒታል ገበያ ዘመኑን...

አዲሱ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት የሚያደርጉባቸውን ቀዳሚ ጉዳዮች ይፋ አደረጉ

አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት አድርገው የሚሠሩባቸውን ቀዳሚ...