Saturday, March 25, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜናየአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዝርዝር የአፈጻጸም መመርያ በቅርቡ ይፋ ይደረጋል ተባለ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዝርዝር የአፈጻጸም መመርያ በቅርቡ ይፋ ይደረጋል ተባለ

ቀን:

የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ ዛሬ የካቲት 10 ቀን 2010 ዓ.ም. በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ለስድስት ወራት የሚቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማስፈጸሚያ ዝርዝር መመሪያ በቅርቡ ይፋ ይደረጋል አሉ፡፡

አዋጁ የወጣው በአገሪቱ እየታዩ ያሉ የፀጥታ ችግሮችንና የሰው ሕይወት መጥፋትን በመደበኛው የፀጥታ ማስከበር ሥራ ማስቆም ስላልተቻለ እንደሆነም ገልጸዋል፡፡

ሚኒስትሩ አዋጁን የሚያስፈጽም በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራ ኮማንድ ፖስት እንደተቋቋመ ገልጸው፣ የፌዴራል ፖሊስን ጨምሮ የተለያዩ የፀጥታ አካላት በአባልነት የታቀፉበት እንደሆነም አስታውቀዋል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ኩባንያ አስተዳደር ለኢትዮጵያ ባንኮች ውጤታማነት

የጠቅላላ ጉባኤ፣ የጥቆማና ምርጫ ኮሚቴ፣ የተቆጣጣሪ ቦርድ፣ የዳይሬክተሮች ቦርድና...

[ክቡር ሚኒስትሩ ከሚያከብሯቸው አንድ የቀድሞ ጉምቱ ፖለቲከኛ ስልክ ተደውሎላቸው እያወሩ ነው]

አንዳንድ ነገሮች ቢያሳስቡኝ ነው ቀጠሮ ሳልይዝ ላወራህ የፈለኩት ክቡር...

የትግራይ ክልል የሽግግር አስተዳደር ምሥረታና የሰላም ስምምነቱ ሒደት

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት ደፋ ቀና እየተባለ...