Saturday, March 25, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜናበዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ችግሮች ላይ የተሰነዘሩ ምልከታዎች

በዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ችግሮች ላይ የተሰነዘሩ ምልከታዎች

ቀን:

ቅዳሜ ጥቅምት 5 ቀን 2009 ዓ.ም. የሸራተን አዲስ ላሊበላ አዳራሽ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በተወጣጡ ከ250 በላይ የሚሆኑ ሰዎች ተሞልቶ ነበር፡፡ አንጋፋና ወጣት የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች፣ አንጋፋ የኢሕአዴግ ባለሥልጣናት፣ የንግድ ማኅበረሰቡ ተወካዮች፣ የሲቪክ ማኅበራት ተወካዮች፣ ምሁራንና ታዋቂ ግለሰቦች ተገኝተው ነበር፡፡ “የፌዴራላዊ ዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ከየት ወዴት? ፈተናዎችና መልካም አጋጣሚዎች” በሚል ርዕስ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ባዘጋጀው መድረክ ላይ፣ ለውይይት መነሻ የሚሆኑ አራት ጽሑፎች ቀርበው ነበር፡፡ በዕለቱ የመነሻ ጽሑፎችን ያቀረቡት የኢትዮጵያ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል ምክትል ኃላፊ አቶ በረከት ስምኦን፣ የኢዴፓ መሥራችና የቀድሞ ሊቀመንበር አቶ ልደቱ አያሌው፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ዶ/ር ካሳሁን ብርሃኑና የፍሊንስቶን ሆምስ ባለቤት ኢንጂነር ፀደቀ ይሁኔ ናቸው፡፡ ነአምን አሸናፊ ያጠናቀረውን የውይይቱን ዝርዝር ለመመልከት እዚህ ላይ ይጫኑ፡፡  

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ኩባንያ አስተዳደር ለኢትዮጵያ ባንኮች ውጤታማነት

የጠቅላላ ጉባኤ፣ የጥቆማና ምርጫ ኮሚቴ፣ የተቆጣጣሪ ቦርድ፣ የዳይሬክተሮች ቦርድና...

[ክቡር ሚኒስትሩ ከሚያከብሯቸው አንድ የቀድሞ ጉምቱ ፖለቲከኛ ስልክ ተደውሎላቸው እያወሩ ነው]

አንዳንድ ነገሮች ቢያሳስቡኝ ነው ቀጠሮ ሳልይዝ ላወራህ የፈለኩት ክቡር...

የትግራይ ክልል የሽግግር አስተዳደር ምሥረታና የሰላም ስምምነቱ ሒደት

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት ደፋ ቀና እየተባለ...