Friday, December 9, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ፍሬከናፍርፍሬ ከናፍር

  ፍሬ ከናፍር

  ቀን:

  ‹‹ከዛሬ ጀምሮ [የተሾሙት] የማንም ብሔር ተወካዮች ያልሆኑ፣ የመላው የአገራችን ብሔርና ብሔረሰቦች ተወካዮች በሆነ መንፈስ የሚመሩ ናቸው፡፡ ስለዚህ ከኦሮሚያም የተመደቡ አመራሮች ኦሮሞን ይወክላሉ ማለት ከዛሬ ጀምሮ ያበቃል፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ብሔር ብሔረሰቦች ተወካዮች ናቸውና፡፡››

   ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም፣ አዲሱ ካቢኔያቸውን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲያፀድቅላቸው ጥቅምት 22 ቀን 2009 ዓ.ም. በፓርላማ ባቀረቡበት ጊዜ ከእንደራሴዎች ለቀረበላቸው ጥያቄ ከሰጡት ምላሽ የተወሰደ፡፡ 

  spot_img
  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  spot_img

  ተዛማጅ ጽሑፎች
  ተዛማጅ

  በኦሮሚያ ክልል የተፈጸመው ጭፍጨፋና ሥጋቱ

  ኦሮሚያ ክልል ከቀውስ አዙሪት መላቀቅ ያቃተው ይመስላል፡፡ ከ200 በላይ...

  እናት ባንክ ካፒታሉን ወደ አምስት ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ወሰነ

  መጠባበቂያን ሳይጨምር የባንኩ የተጣራ ትረፍ 182 ሚሊዮን ብር ሆኗል እናት...

  ቡና ባንክ ዓመታዊ ትርፉን ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ማሻገር ቻለ

  ቡና ባንክ በ2014 የሒሳብ ዓመት ዓመታዊ የትርፍ ምጣኔውን ለመጀመርያ...