‹‹እንደነ ቻይና ያሉ አገሮች እንደኛ በነበሩበት ወቅት የሴቶቻቸውን ፀጉር ሸጠው ነው ችግራቸውን የፈቱት፡፡››
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ ከትናንት በስቲያ ሰኞ (ጥር 2 ቀን 2009 ዓ.ም.) በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ኢትዮጵያ ስለ ገጠማት የውጭ ምንዛሪ ዕጥረት መፍትሔ ሲጠየቁ እነቻይና ታዳጊ በነበሩበት ወቅት ከገጠማቸው የውጭ ምንዛሪ ዕጥረት እንዴት እንደወጡ በንፅፅር የሰጡት ምላሽ፡፡