Thursday, June 20, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

ፍሬከናፍር‹‹አንዳችም ሚስጥራዊ መረጃ ያለማፈትለኩን ለማረጋገጥ እንወዳለን››

‹‹አንዳችም ሚስጥራዊ መረጃ ያለማፈትለኩን ለማረጋገጥ እንወዳለን››

ቀን:

በመካከለኛው ምሥራቅ የሚንቀሳቀሰው የጽንፈኛው ቡድን አይኤስአይኤስ ደጋፊዎች የአሜሪካ ወታደራዊ ዕዝ ትዊተርና ዩቲዩብ አካውንቶችን ለ30 ደቂቃዎች ያህል ከጠለፉ በኋላ፣ የወታደራዊ ዕዙ ቃል አቀባይ ከሰጡት መግለጫ የተወሰደ፡፡ በዚህ የረቀቀ የሳይበር ጠለፋ (Hacking) የጽንፈኛው ቡድን ደጋፊዎች፣ ‹‹አይኤስአይኤስ እንወድሃለን›› እና ‹‹የአሜሪካ ወታደሮች እየመጣንባችሁ ነው…›› የሚል መልዕክት አስተላልፈው ነበር፡፡ ከአካውንቶቹ ላይ የአሜሪካ ወታደራዊ ዕዝ ዓርማን በማንሳት ጭምብል ያጠለቀ ታጣቂ ተክተው፣ ‹‹ሳይበር ካሊፌት እዚህ ነው ያለው፡፡ በኮምፒዩተሮቻችሁ ውስጥ ነን፡፡ በእያንዳንዱ ወታደራዊ መደብም አለን፤›› ብለው ነበር፡፡ ‹‹ሙስሊም ጠላፊዎች ለጅሃድ ተባበሩ፡፡ ከአሜሪካ ጋርም እንታገል፤›› በማለት በትዊተር ቅስቀሳ አካሂደውም ነበር፡፡ ነገር ግን የአሜሪካ ወታደራዊ ዕዝ ቃል አቀባይ አካውንቶቹ ከ30 ደቂቃዎች በኋላ ወደ ነበሩበት መመለሳቸውንና አንዳችም ሚስጥራዊ መረጃ አለማፈትለኩን ማረጋገጫ በመስጠት አሜሪካውያንን አረጋግተዋል፡፡ በምሥሉ ላይ ጠላፊዎቹ በአካውንቶቹ ያሰፈሩት ዓርማ ይታያል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅና የሚስተጋቡ ሥጋቶች

ከሰሞኑ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ...

የመጨረሻ የተባለው የንግድ ምክር ቤቱ ምርጫና የሚኒስቴሩ ውሳኔ

በአገር አቀፍ ደረጃ ደረጃ የንግድ ኅብረተሰቡን በመወከል የሚጠቀሰው የኢትዮጵያ...

ሚስጥሩ!

ጉዞ ከካዛንቺስ ወደ ስድስት ኪሎ፡፡ የጥንቶቹ አራዶች መናኸሪያ ወዘናዋ...