Wednesday, April 17, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ማኅበራዊየአርሶ አደሩ ሆቴል

የአርሶ አደሩ ሆቴል

ቀን:

አርሶ አደሩ አቶ ዳዲ ጅራ በምሥራቅ ሸዋ ዞን ከአዳማ ከተማ አቅራቢያ (ወንጂ ማዞርያ) በ65 ሚሊዮን ብር ወጪ ያስገነቡት ሆቴል አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ ደምበል ቪው ኢንተርናሽናል በሚል የተሰየመው ሆቴል፣ ጥንድ ሕንፃና ባለ ሰባት ፎቅ ነው፡፡ 55 የእንግዳ ማረፊያ ክፍሎች፣ አራት የመሰብሰቢያ አዳራሾችን ይዟል፡፡ በመቂ ከተማ የቲማቲምና የፍራፍሬ ማሳ ባለቤት የሆኑት አርሶ አደሩ አቶ ዳዲ፣ ለሆቴሉ የምግብ ዝግጅት ከማሳቸው እንደሚጠቀሙ፣ በምርቃቱ ወቅት ተናግረዋል፡፡ ከአዳማ ከተማ አንድ ኪሎሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው አዲሱ ሆቴል ሚያዝያ 29 ቀን 2009 ዓ.ም.  የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አባ ዱላ ገመዳና የአዳማ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ተመርቆ በይፋ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡

ፎቶ፡- በዳንኤል ጌታቸው

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...