Monday, July 22, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

‹‹ሸነን አፍሪካ››

ትኩስ ፅሁፎች

ሰሞኑን የኢትዮጵያና የአፍሪካን ምርት፣ ቱሪዝምና ስፖርት ማነቃቃት ዓላማው ያደረገ ሸነን አፍሪካ የተሰኘ ፌስቲቫል ለሦስት ቀናት በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ የፋሽን ትርዒት (ሾው) በዓድዋ ድል መታሰቢያ፣ የእግር ኳስ ጨዋታ በቀድሞ የናይጀሪያ (ኑዋንኮ ካኑና ዳንኤል አሞካቺ) እና የሴኔጋል (ሄንሪ ካማራ) ከዋክብት ተጫዋቾችና በኢትዮጵያ አቻዎቻቸው መካከል በአዲስ አበባ ስታዲየም አድርገው ሦስት አቻ ተለያይተዋል፡፡ ፎቶዎቹ በሁለቱ ቦታዎች የነበሩትን ሁነቶች በከፊል ያሳያሉ፡፡

‹‹ሸነን አፍሪካ›› | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር‹‹ሸነን አፍሪካ›› | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

– ፎቶ ቱሪዝም ሚኒስቴር

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች