Thursday, June 20, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

ዝንቅየወግ ገበታ

የወግ ገበታ

ቀን:

ከአንዱ ጋር እያወራሁ ነው፦

‹‹ለመሆኑ የት የት ሄደሃል?››

‹‹ባክህ የትም አልሄድኩም። እኔ ዋልያ ነኝ›› አልኩት።

- Advertisement -

‹‹እኔ እኮ 52 አገሮች ዞሬያለሁ›› ብሎ እንደ ታላቅ ስኬት የዙረት ታሪኩን ነገረኝ። ‹‹ታዲያ ምንም ካልተጓዝክ ምን ዋጋ አለው?›› አለኝ።

‹‹በዙረት ታሪክ ከሆነ በጣም የምታደንቀው ሰው ፈርዲናንድ ማጂላን ነው ማለት ነው፤›› አልኩት በመጨረሻ። ተፋታኝ። በመካከላችን ዝምታ ሰፈነ።

መጓዝ ጥሩ ነው። ብዙ ባህል፣ አስደናቂ ተፈጥሮ፣ አዳዲስ ልምዶች ወዘተ ይገኙበታል። እኔ ግን አለምን የምዞረው በሥነ ጽሑፍ ነው የሩስያን ልብወለዶች፣ የእንግሊዝን ግጥሞች፣ የፈረንሳይን ቴአትሮች፣ የዓረብን ተረቶች፣ የጀርመንን ፍልስፍናዎች ወዘተ እያነበብኩ ዓለምን በምናብ እዞራለሁ። የሚማርከኝ የነፍስ ጉዞ እንጂ የሥጋ አይደለም።

–  ቴዎድሮስ ሸዋንግዛው በማኅበራዊ ገጹ እንደከተበው

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅና የሚስተጋቡ ሥጋቶች

ከሰሞኑ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ...

የመጨረሻ የተባለው የንግድ ምክር ቤቱ ምርጫና የሚኒስቴሩ ውሳኔ

በአገር አቀፍ ደረጃ ደረጃ የንግድ ኅብረተሰቡን በመወከል የሚጠቀሰው የኢትዮጵያ...

ሚስጥሩ!

ጉዞ ከካዛንቺስ ወደ ስድስት ኪሎ፡፡ የጥንቶቹ አራዶች መናኸሪያ ወዘናዋ...