Thursday, June 20, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

ዝንቅየማክሰኚት ወግ !

የማክሰኚት ወግ !

ቀን:

ከዕለታት በአንዱ ቀን መልአከ ሞት ወደ አንድ ሰውዬ መጣና ዛሬ የመጨረሻ ቀንህ ነው አለው።

ሰውዬውም እባክህ ዝግጁ አይደለሁም!

መልአከ ሞት ፡- ስምህ በተሰጠኝ ዝርዝር ውስጥ የመጀመሪያው ነው አለው።

- Advertisement -

ሰውዬው፡- እሺ ታዲያ ለምን አትቀመጥም እና ከመሄዳችን በፊት ቡና እንጠጣለን? አለው።

መልአከ ሞት እሺ

ሰውዬው፡- ለሞት የተወሰነ ቡናና የእንቅልፍ ኪኒኖች አድርጎ ሰጠው።

መልአከ ሞት፡- ቡናውን ጨርሶ ከባድ እንቅልፍ ወሰደው!!!

ሰውዬው፡- የመልአከ ሞት እንቅልፍ መወሰድ አይቶ ስሙን ከዝርዝሩ አናት ላይ አውጥቶ ከዝርዝሩ በታች አስቀመጠው!!

መልአከ ሞት፡- ከእንቅልፉ ሲነቃ ሰውዬውን አመስግኖ በጣም ስላረፍኩኝ አሁን ደግሞ ሥራዬን ከዝርዝሩ በታች ልጀምር አለው።

በአገራችን የበዛው ትክክለኛውን መንገድ አለመፈለግ ወዴት እየወሰደን ነው?

ሠናይ ዕለት !!!

  • ዓባይነህ አስፋው
spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅና የሚስተጋቡ ሥጋቶች

ከሰሞኑ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ...

የመጨረሻ የተባለው የንግድ ምክር ቤቱ ምርጫና የሚኒስቴሩ ውሳኔ

በአገር አቀፍ ደረጃ ደረጃ የንግድ ኅብረተሰቡን በመወከል የሚጠቀሰው የኢትዮጵያ...

ሚስጥሩ!

ጉዞ ከካዛንቺስ ወደ ስድስት ኪሎ፡፡ የጥንቶቹ አራዶች መናኸሪያ ወዘናዋ...