Wednesday, June 19, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

ፍሬከናፍር‹‹በመላው አፍሪካ ያሉ ጠበንጆችን ፀጥ ለማድረግ መተባበር አለብን››

‹‹በመላው አፍሪካ ያሉ ጠበንጆችን ፀጥ ለማድረግ መተባበር አለብን››

ቀን:

የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ፣ ግንቦት 17

 የሚከበረውን የአፍሪካ ቀንን ምክንያት በማድረግ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ ኃይለ ቃል ነው፡፡ ዋና ጸሐፊው አያይዘውም ትብብራችንን ማጠናከር ያለብን ሰብዓዊ መብቶችን ለማስጠበቅ፣ ሽብርተኝነትን እና ፅንፈኝነትን ለመከላከል መሆን አለበት ያሉ ሲሆን፣ የፀጥታው ምክር ቤት፣ በቅርቡ በአፍሪካ የሚመራ የሰላም ሥራን ለመደገፍ ያሳለፈው ውሳኔ ጠቃሚ ዕርምጃ ነው ሲሉም አወድሰዋል። ለ1.2 ቢሊየን የአፍሪካ ሕዝቦች ብሩህ ተስፋ በርካታ ችግሮቻቸውንና ተግዳሮታቸውን መፍታት ያስፈልጋል ያሉት ጉቴሬዝ፣ በአየር ንብረት ለውጥና ድህነትን ለመቅረፍም ዕርምጃ እንዲወሰድ አሳስበዋል።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅና የሚስተጋቡ ሥጋቶች

ከሰሞኑ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ...

የመጨረሻ የተባለው የንግድ ምክር ቤቱ ምርጫና የሚኒስቴሩ ውሳኔ

በአገር አቀፍ ደረጃ ደረጃ የንግድ ኅብረተሰቡን በመወከል የሚጠቀሰው የኢትዮጵያ...

ሚስጥሩ!

ጉዞ ከካዛንቺስ ወደ ስድስት ኪሎ፡፡ የጥንቶቹ አራዶች መናኸሪያ ወዘናዋ...