Monday, May 20, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

እናት

ትኩስ ፅሁፎች

.. በሰው ልጆች ከሚጠሩት ቃላት ሁሉ እጅግ የተዋበ ቃል ‹‹እናት›› የሚለው ቃል ነው። እጅግ ቆንጆ አጠራርም ‹‹እናቴ›› የሚለው ነው። በተስፋና በፍቅር የተሞላ፣ ከልብ የሚመነጭ ጣፋጭና መልካም ቃል ነው። እናት ሁሉንም ነገር ናት በሐዘን ጊዜ መፅናኛችን፣ በስቃይ ጊዜ ተስፋችን፣ በደከምን ጊዜ ጥንካሬያችን ናት። የፍቅር፣ የምሕረት፣ የርህራሔና የይቅር ማለት ምንጭ ናት። እናቱን ያጣ ያለ ማቋረጥ የምትባርከውና የምትጠብቀውን ንፅህት ነፍስ አጥቷል፡፡

  • ካህሊል ጊብራን
- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች